በሐሰተኛ ቪዛዎች የተጭበረበሩ ግለሰቦች የሚያገኙት ድጋፍ ዝቅተኛ ነው

Little support for victims of visa scams

The Australian Passport Office in Canberra Source: SBS

ሰዎችን ወደ አውስትራሊያ የማስመጣት ንግድ ዘርፍ የደለበ ገንዘብ ማሰባሰቢያ እየሆነ ነው። ያም ሐሰተኛ ቪዛዎችን እውነተኛ አስመስሎ በማቅረብ ነው። ይህ ሲሆን ግና ለተጭበረበሩት ግለሰቦች ያለው ድጋፍ አናሳ ነው።



Share