ኢትዮጵያ ውስጥ ኮቪድ - 19 በከፍተኛ ደረጃ ሊስፋፋባቸውና ፅኑ ሕሙማን ሊበዙባቸው የሚችሉ ክፍለ አገራት የትኞቹ ናቸው?

Mapping risk of COVID - 19 in Ethiopia

Dr Yayehyirad Alemu (T-L), Dr Hailay Abrha (T-R) and Dr Kefyalew Addis (B-R) Source: Supplied

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ የምርምር አባላት፤ ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪና ዶ/ር ያየህይራድ ዓለሙ - በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የኮቪድ - 19 ወረርሽ ተዛማችነትንና የሕይወት ቀጠፋ ንረትን የሚያመላክቱ የምርምር ትንበያ ግኝቶችን ይጠቁማሉ።


አንኳሮች


  • በኢትዮጵያ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ስርጭትና የመከላከያ መንገዶች
  • ኮሮናቫይረስ በስፋት ሊስፋፋ የሚችልባቸው ሥፍራዎች ትንበያ
  • የኮቪድ – 19 ፅኑ ሕሙማን በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የመበርከት ትንበያ

Share