"ለሕይወት መፍትሔ የሚሆነው እንደአመጣጥዋ ተጋፍጦ መቀጠል እንጂ፤ ተስፋ ቆርጦ፣ አንገት ደፍቶ እጅ መስጠት አይደለም" ሼፍ አንተነህ ድፋባቸውPlay11:27Chef Anteneh Difabachew. Credit: A.Difabachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.75MB) ዋና ምግብ አብሳይ አንተነህ "ስደተኛው ሼፍ" በሚል መጠሪያ የግለ-ሕይወት ታሪኩን በቀዳሚነት በአማርኛ አስፍሯል፤ ከሰሞኑ በስደት አገሩ የጀርመንኛ ቋንቋ መልሶ ለዳግም ሕትመት በማብቃት አንባቢያን ሕይወቱን እንዲጋሩት እነሆኝ ብሏል። ዛሬን በአገረ ጀርመን ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳይነት እየገፋ፤ ትናንትን በእጅጉ ብርቱ በሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ወድቆ በመነሳት ያለፈበትን የልጅነት ሕይወቱን በምልሰት ያነሳል። ነገ ላይም ብሩህ ተስፋን አሳድሮ ይገኛል።አንኳሮችበአገር ቤት በባህር ማዶ ምግብ መሰናዶ የመጠበብ ጅማሮኑሮ በስደት አገርደራሲው ሼፍተጨማሪ ያድምጡ"ከአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የባሰ ደሃ ቤተሰብ ውስጥ ስለወጣሁ በራስ መተማመን አልነበረኝም" ሼፍ አንተነህ ድፋባቸውShareLatest podcast episodes"ወደፊት መራመድ አለብን፤ መተዳደሪያ ደንባችን መከለስ አለበት" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"መሠረታችን ማኅበረሰቡ ነው፤ ወደፊት የሚያራምደን የማኅበረሰቡ ድጋፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው"እኛ ፖለቲካዊ አቋም የለንም፤ የሃይማኖት አቋም የለንም፤ መሥራት ያለብን ማኅበራዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁ