ቤተ እምነቶች ለፋሲካ በ ‘መሥሪያ ቤትነት’ ዘርፍ ይፈረጃሉ

A parishioner lights a candle during an Easter service.

A parishioner lights a candle during an Easter service. Source: AAP

ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ቤተ እምነቶች ለበዓለ ትንሣኤ የሚሰጡት የኦንላይን መንፈሳዊ ግልጋሎቶች በመሥሪያ ቤትነት እንዲታዩ እንደሚያደርጋቸው አስታወቁ። ሆኖም፤ ቤተ ክርስቲያናት ክፍት ሆኑ ማለት እንዳልሆነም አሳስበዋል።



Share