በሕዝብ መገኛ ሥፍራዎች ከሁለት ሰዎች በላይ መታደም ተከለከለ

Sheria mpya za umma zatolewa kukabiliana na virusi vya corona

Waziri Mkuu Scott Morrison (kulia) na Waziri wa Afya Greg Hunt (kushoto) wazungumza na waandishi wa habari Source: AAP

በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በሕዝብ መገኛ ሥፍራዎች ለመታደም እስከ አሥር ሰዎች ይፈቀድ የነበረው ገደብ ወደ ሁለት ዝቅ እንዲል የብሔራዊ ካቢኔ ወስኗል። እንዲሁም፤ ዕድሚያቸው ከ70 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች ከቶውንም ከቤት እንዳይወጡና ራሳቸውን እንዲያገሉ፤ አከራዮችም ተከራዮችን እንዳያፈናቅሉ ጊዜያዊ ዕገዳ ተጥሎባቸዋል።



Share