የወረርሽኝ ወቅት የወላጅ ተግዳሮቶች

The challenge of pandemic parenting

Teen parenting can be a challenge at the best of times Source: Getty Images

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተማሪዎች ከቤት ሳይወጡ እንዲማሩ፤ ወላጆች የፋይናንስ ጭንቀትና የሥራ ግዴታዎቻቸውን የመወጣት ኃላፊነቶች ተጨማምረውባቸው ባለበት ሁነት ወላጆችና ታዳጊ ወጣቶች ለአዕምሮ ጤንነታቸው ቅድሚያ እንዲሰጡ እየተመከረ ነው።



Share