"ጥላቻ፣ ክፍፍልና መገፋፋት ተወግደው ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሰላም አየር የሚተነፍስበት፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የምናይበት የፍስሃ ዘመን ያድርግልን" አቶ ንብረት ዓለሙ

Nibret Alemu, President of the Ethiopian Community Association of Victoria. Credit: SBS Amharic
አቶ ንብረት ዓለሙ - የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዘደንት፤ የ2016 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት።
Share