የኮቪድ-19 መድኃኒትና ክትባትን ኢትዮጵያ እንደምን ልትጠቀም ትችላለች?

Pharmaceutical intervention for COVID-19

Dr Wubshet Tesfaye (L), Dr Woldeselassie Bezabhe (C) and Dr Alemayehu Mekonnen (R) Source: Supplied

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር ወልደሥላሴ በዛብህ - በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ ሕመሞች መድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና ዶ/ር ዓለማየሁ መኮንን በዲከን ዩኒቨርሲቲ አግባብነት ያለው መድኃኒት አጠቃቀም መድኃኒት ተመራማሪ፤ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በተዘጋጀ አንድ ሳይንሳዊ የውይይት መድረክ ላይ የኮቪድ - 19 መድኃኒትና ክትባትን አስመልክቶ ስላቀረባቸው ጥናቶችና ግኝቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች


  • በሙከራ ላይ ያሉ የኮቪድ - 19 መድኃኒቶችና ክትባቶች
  • የባሕላዊ መድኃኒቶች አስተዋፅዖ
  • በኮሮናቫይረስ ዙሪያ የተዛቡ መረጃዎች ስርጭት

Share