የአውስትራሊያ መንግሥት ትምህርት ቤቶችን እንዲዘጋ ጫና እየበረታበት ነው

School drop-off at PLC Sydney Source: SBS
የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ የትምህርት ቤቶች መዘጋት ጉዳይ በአውስትራሊያ መንግሥት ላይ ጫና እያሳደረ ነው። መንግሥት ግና ወላጆች ሥራ ላይ ተሠማርተው እንዲቆዩ ስለሚሻ ትምህርት ቤቶች ክፍት ሆነው መቀጥል አለባቸው በሚለው አቋሙ እንደፀና ነው። ሆኖም የተወሰኑ የግል ትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ዘግተው የኦንላይን ትምህርቶችን ጀምረዋል።
Share