"አዲሱ ዓመት የሰላምና የፍቅር መንፈስ በአገራችን ላይ የሚወርድበትና የሚስፋፋበት እንዲሆን ሁላችንም ፈጣሪያችንን እንድንለምን አሳስባለሁ" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ

Prince Ermias Haile Selassie sahle Silassie.jpg

HIH Prince Ermias Sahle-Selassie Haile-Selassie, President of the Crown Council of Ethiopia. Credit: ESS.Haile-Selassie

የልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ - የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት፤ የ2016 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት።



Share