ኮሮናቫይረስ በግልና የሕዝብ ትራንስፖርት ሠራተኞች ላይ እያሳደረ ያለው ተፅዕኖ በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አንደበት

Abebe Solomon (L), Mengistu Kebede (C), and Asnake Molla (R) Source: Supplied
የኮሮናቫይረስ አሉታዊ ተፅኖዎቹን ካሳረፈባቸው መስኮች አንዱ የትራንስፖርት ዘርፍ ነው። ገሚሶቹ ሥራቸውን ለቅቀው ቤት ለመቀመጥ ግድ ሲሰኙ፤ የተወሰኑቱ ክሥጋት ጋር ኑሮና ጤናን አቻችሎ ለመቀጠል ሥራቸውን እየከወኑ ይገኛሉ። ይስሐቅ ሞላ (ከብሪስበን)፣ ሣራ ኪዳኔ (ከሲድኒ)፣ አበበ ሰሎሞንንና መንግሥቱ ግርማ (ከሜልበርን) እንዲሁም አስናቀ ሞላ (ከፐርዝ) በታክሲ፣ የኡበርና አውቶቡስ የትራንስፖርት ዘርፍ ኮቪድ - 19 ስላሳደረባቸው ተፅዕኖዎች ይናገራሉ።
Share