የረመዳን ጾም እና የሴቶች ድርሻ

Nejum and Family.jpg

ወይዘሮ ነጁም አብደላ የረመዳን ጾም ወቅት በመስጠት በረከትን የምንቀበልበት ቅዱስ ወር ነው ይላሉ። ወ/ሮ ነጁም የሜልበርን ነዋሪ እና የአራት ልጆች እናት ናቸው ፤ ምንም እንኳን ልጆቻቸውን ለብቻቸው ቢያሳድጉም ውጤታም ልጆችን ለማውጣት እና እርሳቸውም ያለሙትን የከፍተኛ ትምህርት ግብ ለማጠናቀቅ ብቸኝነታቸው እንዳላገዳቸው ነግረውናል ።


አንኳሮች
  • ረመዳን እና የአፍጥር ስነስርአት
  • የረመዳን ወቅት ምግቦች አሰራር
  • እናትነት እና የቤተሰብ ህይወት

Share