ስንብት፤ "ኢትዮጵያ እኛን ምን አደረገችን? አመራሩን ብናኮርፍ ኢትዮጵያን ማኩረፍ አለብን?" ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ

Fitawrari Mekonne Dori PIC.jpg

Fitawrari Mekonnen Dori. Credit: M.Dori

ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለዝክረ መታሰቢያቸው ይሆናቸው ዘንድ በሕይወት ሳሉ ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ በግለ ታሪካቸው ላይ ያተኮረውን ቀንጭበን ደግመን አቅርበናል። ፊታውራሪ መኮንን ከምክትል ሚኒስትርነት ተገልለው፣ ዘብጥያ ወርደው ለስደት ቢዳረጉም የመጨረሻ ምኞታቸው "በሕይወቴ ዘመኔ ዕውን ሆኖ ማየት የምፈልገው በኢትዮጵያ የዕርቅ ጉባኤ ላይ ተገኝቼ የልቤን ተንፍሼ መሞት ነው" ብለውን ነበር። ሕልማቸው ዕውን ሳይሆን ከዚህ ዓለም ለዘላለሙ ቢሰናበቱም።


አንኳሮች
  • የኢሕአዴግ የሽግግር መንግሥት አባልነት
  • ከሚንስትር ደኤታነት ወደ ስደት
  • የብሔራዊ ዕርቅ ለኢትዮጵያ አስፈላጊነት

Share