ስንብት፤ ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ከበኔ ምድር (የቀይ በሬ ምድር) እስከ አገረ ገዢነትPlay18:41Fitawrari Mekonnen Dori. Credit: M.Doriኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.62MB) ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለዝክረ መታሰቢያቸው ይሆናቸው ዘንድ በሕይወት ሳሉ ከአካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥ በግለ ታሪካቸው ላይ ያተኮረውን ነቅሰን ደግመን አቅርበናል። ፊታውራሪ መኮንን እረኝነትን 'እምቢኝ' ብለው ከለቀቋት የትውልድ ቀዬአቸው የበኔ ምድር ተነስተው እንደምን ለአገረ እንግሊዝ የማንቸስተር ዩኒቨርሲቲ ምሩቅነት፣ የገለብና ሃመር ባኮ፣ ጨንቻና ጭላሎ አውራጃዎች አገረ ገዢነት እንደበቁ ያወጋሉ።አንኳሮችየትውልድ ቀዬና ዕድገትየበኔ ምድር ታሪክአውራጃ ገዢነትተጨማሪ ያድምጡስንብት፤ "ኢትዮጵያ እኛን ምን አደረገችን? አመራሩን ብናኮርፍ ኢትዮጵያን ማኩረፍ አለብን?" ፊታውራሪ መኮንን ዶሪShareLatest podcast episodes#86 When? Talking about time (Med)ቪዛዎ ሊሰረዝ እንደሚችል ተነግርዎታልን? የተሳሳተ መረጃ እንደምን ለአግባብ የለሽ የቪዛ ተፅዕኖ እንደሚዳርግ እነሆበቀንድ ከብቶች ከአፍሪካ የአንደኛነት ሥፍራን የያዘችው ኢትዮጵያ የአንድ ዜጋ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ 20 ሊትር ብቻ መሆኑ ተመለከተሱዛን ሊ የመጀመሪያዋ የሴት ሊብራል ፓርቲ መሪ ሆኑRecommended for you11:16የውጭ ሀገር ዜጎች የመሬትና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ አዋጅ ወደ ፓርላማ ተመራ09:32ለሀገር አቀፉ ምርጫ ድምፅዎን እንደምን መስጠት እንደሚችሉ06:11ንፅፅሮሽ - ኢትዮጵያና አውስትራሊያ፤ 'ነፃና ፍትሐዊ ምርጫ አየሁ' የመጀመሪያ ጊዜ መራጭ ጋዜጠኛ ኤልያስ ጉዲሳ