ክብርት ሳም ሞስቲን ከ SBS Examines ጋር ባካሔዱት ቃለ ምልልስ ማኅበራዊ ፅሮሽን፣ ተስፈኝነትና የዘውድ ሥርዓት ሚናን አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።
SBS Examines: ወግ ከጠቅላይ እንደራሴዋ ጋር

Australian Governor-General Sam Mostyn grants her first Royal Assent to the COAG Legislation Amendment Bill 2023 at Government House in Canberra, Friday, July 5, 2024. Source: AAP / Lukas Coch/AAP Image
ምንም እንኳ ርዕሰ ዜናዎች በግጭትና ሁከት ቢሞሉም፤ የአውስትራሊያ ጠቅላይ እንደራሴዋ የአውስትራሊያ መጪ ዕድል ላይ ተስፈኛ ናቸው።
Share