ሰሙነ ህማማት እና ትርጓሜው - በመጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ

መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ .jpg

መጋቢ ሐዲስ ብሩክ ተስፋዬ በሜልበርን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል ሀላፊ ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን አማንያን ዘንድ በተለየ ሁኔታ የሚታሰቡትን የሰሙነ ህማማት ቀናት ትርጓሜ አስረድተዋል ።


አንኳሮች
  • ሆሳእና
  • ጸሎተ ሀሙስ
  • በአለ ስቅለት
  • ትንሳኤ

Share