የሠፈራ መምሪያ፤ የመሸጋገሪያ ቪዛ ዓይነቶች

Settlement Guide

Visas stamped on passport. Source: Getty

አንድ ሰው አውስትራሊያ ውስጥ ሆኖ የቪዛ ማመልከቻ ሲያቀርብ፤ ማመልከቻው ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ አገሪቱ ውስጥ ሕጋዊ ሆኖ እንዲቆይ የመሸጋገሪያ ቪዛ ይሰጠዋል። የመሸጋገሪያ ቪዛ ዓይነቶች ዘርፈ ብዙ ናቸው። አሰጣጣቸውም እንደ አመልካቹ ሁኔታ ይወሰናል።



Share