የሠፈራ መምሪያ፤ የልጆች መብቶች በአውስትራሊያ

Settlement Guide

Two girls playing. Source: Pexels/RODNAE Productions

የተባበሩት መንግሥታት በቃል ኪዳን ሰነዱ የልጆች መብቶችን በዓለም አቀፍ የሰብ ዓዊ መብቶችነት ስምምነት ይሁንታውን ቸሮ አስፍሯል። አውስትራሊያ የወንጀል ተጠያቂነት ዕድሜን ከ10 ወደ 14 ከፍ እንድታደርግ ተመድ ጥሪ አቅርቧል።


አንኳሮች

  • ዓለም አቀፍ የልጆች መብቶች
  • የሥራና ጋብቻ ሕጋዊ ዕድሜ
  • የወንጀል ተጠያቂነት ዕድሜ

Share