የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የአገልግሎት የገንዘብ ጉርሻ እንሰጣለን?

Tips.jpg

Tips. Credit: Getty Images/Toni Faint

የአገልግሎት ገንዘብ ጉርሻን አስመልክቶ አውስትራሊያ ብዥታ አለባት። አውስትራሊያ የተወለዱት እንኳ ለማንና መቼ የአገልግሎት ገንዘብ ጉርሻን መስጠት እንዳለባቸው ግር ይሰኛሉ።


አንኳሮች
  • የሠፈራ መምሪያ
  • የአገልግሎት የገንዘብ ጉርሻ
  • የአውስትራሊያ ባሕል

Share