የሠፈራ መምሪያ፤ ጉዲፈቻ አውስትራሊያ ውስጥ የሚካሔደው እንደምን ነው?

News

Mother and boy sunset. Source: Pixabay/Pexels

ለበርካታ ዓመታት አያሌ ልጆች የማደጎ ቤት ውስጥ አድገዋል። ለማደጎ የሚዳረጉትም በቤት ውስጥ ጥቃት፣ በመገለል፣ ለአካላዊ ጉዳት መዳረግና የተለያዩ ምክንያቶች ነው። በአሁኑ ውቅት አውስትራሊያ ውስጥ የጉዲፈቻ ወላጆች እጥረት አለ።



Share