የሠፈራ መምሪያ፤ የኑዛዜ ጠቀሜታ

Couple talking over coffee. Source: Getty
አያሌ አውስትራሊያውያን ኑዛዜ ፅፎ የማስቀመጥ ጠቀሜታ አሳንሰው እንደሚመለከቱ የምርምር ግኝቶች ያመለክታሉ። ጠበብት በበኩላቸው ሰዎች በዕድሜ፣ ማኅበራዊ ምጣኔ ሃብት ደረጃ፣ የዘር ሐረግ ሳይወሰኑ ለኑዛዜ ቅድሚያ ሊሰጡ እንደሚገባ ያሳስባሉ። ኑዛዜ ምንድነው? ኑዛዜን ማስፈር የሚችለው ማን ነው? የሚያካትተውስ ምንድነው?
Share