የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የጎልማሳ ማረሚያ ሥርዓት የሚሠራው እንደምን ነው?

A prisoner in green uniform handcuffed. Source: AAP
አውስትራሊያ ውስጥ ወንጀል የፈፀሙ ጎልማሶች ጉዳዮች የሚከወኑት በአውስትራሊያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ነው። በተጠረጠሩበት ወንጀል ጥፋተኛነታቸው ከተረጋገጠ የእሥር ብይን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በ 'ማረሚያ ተቋማት' ውስጥ ይሆናል።
Share