የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን እንደምን እየተቀበለች ነው?

Australia welcomes increasing return of international students. Source: Getty
አውስትራሊያ በኮቪድ-19 ገደቦች ሳቢያ ለሁለት ዓመታት ያህል ዘግታ የነበረውን በሯን ለዓለም አቀፍ ተማሪዎች ዳግም ከፍታለች። የአውስትራሊያ መንግሥት ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ወደ አውስትራሊያ መመለስ እንዲችሉ የተወሰኑ ድንጋጌዎችን አላልቷል።
Share