የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የቀብር ሥነ ሥርዓት የሚከናወነው እንደምን ነው?

Settlement Guide

Close up of coffin. Source: Getty Images/Kris Loertscher/EyeEm

የፍልሰተኞች የሕይወት ጉዞዎች በአብዛኛው ባልተጠበቁ ሁነቶችና እርግጠኛነት በጎደላቸው ክስተቶች የተመሉ ናቸው። ሞት የሕይወት ጥላ ነውና ቀደም ብሎ የአውስትራሊያን የቀብር ሥነ ሥርዓት አፈፃፀም ማወቅ ማለፊያ ስንዱነት ይሆናል።



Share