አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል?

Settlement Guide

Source: Getty

በአውስትራሊያ የቤተሰብ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የምርምር ግኝት መሰረት በአብዛኛው ለፍቺ የሚዳረጉት ዕድሜያቸው በ20ዎች ግማሽና መጨረሻ፤ እንዲሁም በ40ዎቹ ማጠናቀቂያ ግድም ናቸው። ለፍቺ ሲዳረጉም በአማካይ ለዘጠኝ ዓመታት ወይም ከዚያ ላነሱ ጊዜያት በትዳር የቆዩ ናቸው።



Share