በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ የተከሰቱ ዕዳዎን እንደምን መክፈል ይችላሉ?

Source: Getty
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ዓመት ባስቆጠረበት ወቅት በርካታ አውስትራሊያውያን የቤት ውስጥ ወጪዎቻቸውን ለመሸፈን ለተለያዩ የብድር አዙሪቶች ተዳርገዋል።ብድርዎ ከቁጥጥር ውጪ ከሆነ፤ ጉዳዮን ለአደባባይ ሳያውሉ በአቅምዎ መክፈል እንዲችሉ ዕቅድ ሊያመቻችልዎ የሚችሉ ነፃ የፋይናንስ ግልጋሎት ሰጪዎች አሉ።
Share