የሠፈራ መምሪያ - ከመስጠም ራስን መታደግ እንደምን ይቻላል?

Settlement Guide

Plymouth Fireman Steve Marti grabbed a rescue float as he posed as a person drowning during a free water safety demonstration to promote drowning prevention. Source: Getty

ሌላ ወባቂ በጋ በመቃረቡ፤ ኃላፊዎች ዋናተኞች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያሳስባሉ። ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አሻቅቧል።



Share