የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ድምፅ እንደሚሰጡ

Settlement Guide

Voting. Source: AEC

አሥራ ሰባት ሚሊየን አውስትራሊያውያን በመጪው ፌዴራል ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ተመዝግበዋል። የዘንድሮው አገራዊ ምርጫ የሚካሔደው ሜይ 21 ነው።



Share