የሠፈራ መምሪያ - የአመፅ አዙሪትን ይግቱ፤ የመልካም አርአያነት ተምሳሌ ይሁኑ

KG and her children have been beaten up by her husband since they got married. KG works as a counselor helping those who are suffering from domestic violence inside her community in the slum of Dahravi, Mumbai. Credit: Giulio Paletta/Education Images/Universal Images Group via Getty Images
በሴቶች ላይ የሚደርሱ አመፆችን ከነአካቴው ለመክላት እንዲያስችል አያሌ ሉላዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻዎች ይካሔዳሉ። ከኖቬምበር 25 / ሕዳር 16 አንስቶ እስከ ዲሴምበር 10 / ታህሳስ 1 ለ16 ቀናት የሚዘልቀው ፀረ - ፆታ ተኮር የሰብዓዊ መብቶች ዘመቻም አንዱ ነው። መሪ ቃሉም "በሴቶች ላይ የሚፈፀም አመፅን በ2030 ለመክላት ያብሩ" የሚል ነው።
Share