የግል ጤና ኢንሹራንስ ትሩፋት ምንድነው?

Medibank. Source: AAP
ከግማሽ በላይ አውስትራሊያውያን የግል ጤና ኢንሹራንስ አላቸው። ብዙዎች የግል ጤና ኢንሹራንስ የሚገዙት የሕዝብ ሆስፒታሎች የቆይታ ጊዜያትን ለማሳጠርና ተጨማሪ የሕክምና ክብካቤን ለማግኘት ሲሉ ሲሆን፤ የተወሰኑቱ የታክስ ቅናሽ ለማግኘት ሲሉም ነው። ለእርስዎስ የግል ጤና ሕክምና ፋይዳ ምንድነው?
Share
Medibank. Source: AAP
SBS World News