የሠፈራ መምሪያ፤ ከራስዎ ማኅበረሰብ ጋር ብቻ ተጠግቶ መኖሩ ለእርስዎ ማለፊያ አማራጭ ነውን?

Africultures 2014 - Sydney. Source: SBS Amharic
በአዲስ አገር አዲስ ኑሮን ሲጀምሩ፤ ሊያደራጇቸውና ሊለምዷቸው የሚገቡ አያሌ ነገሮች አሉ። ምንም እንኳ አውስትራሊያ ውስጥ ለዓመታት የኖሩም ቢሆን፤ ከቶውንም የማይረዷቸው ሁኔታዎች ይገጥሞታል።አያሌ መጤዎች ከራሳቸው ማኅበረሰብ ጋር ተጠጋግተው ለመኖር ቢወስኑ የማያስደንቀውም ለዚያ ነው።ይሁንና ሁሌም ከማኅበረሰብዎ ጋር ብቻ ተጠጋግቶ መኖሩ ለእርስዎ መልካም አማራጭ ነውን ?
Share