የሠፈራ መምሪያ፤ የስደተኞች ሳምንት 2022 በጋራ "የመፈወስ" አጋጣሚ

Settlement Guide

Refugee week 2022. Source: RCOA

በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለደኅነታቸው ጥበቃ የተሻለ መጠጊያ ፍለጋ ቀዬዎቻቸውን ለቅቀው ይሰደዳሉ። የስደተኞች ሳምንት አውስትራሊያ ውስጥ ዓለም አቀፉን የስደተኞች ቀን ጁን 20 / ሰኔ 13ን አካትቶ ከእሑድ ጁን 19 / ሰኔ 13 አንስቶ እስከ ቅዳሜ ጁን 25 / ሰኔ 18 ድረስ ስለ ስደተኞች ሕይወት ግንዛቤን ለማስጨበጥና ማለፊያ አስተዋፅዖዎቻቸውን ሞገስ ለማላበስ ይከበራል። የዘንድሮው 2022 መሪ ቃል "ፈውስ" የሚል ነው።



Share