የሠፈራ መምሪያ - ወሲባዊ ትንኮሳና የእርስዎ መብቶች በሥራ ቦታ

Settlement Guide

Sexual harassment. Source: Getty

የአውስትራሊያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባሰባሰበው የሠራተኞች አተያይ መሠረት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ከሶስት ሠራተኞች አንዳቸው ወሲባዊ ትንኮሳ ገጥሟቸዋል።ወሲባዊ ትንኮሳ በእርስዎ ወይም ሌላ በሚያውቁት ሰው ላይ ደርሶ ከሆነ ዕርዳታ የማግኛ መንገዶች አሉ።



Share