የሠፈራ መምሪያ፤ በሥራ ቦታዎ የመገለል ድርጊት የተፈፀመብዎ መስሎ ከተሰማዎ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?

Settlement Guide

Male worker. Source: Pexel/Ron Lach

በየሁለት ዓመቱ የአውስትራሊያ ብዝሃነት ምክር ቤት አካታችነት በሥራ ቦታ በሚል የአካታችነት ካርታ፣ ጉንተላና አግላይነትን አስመልክቶ በመላው አውስትራሊያ የነበረውን ክስተተ በሰነድነት ያሰፍራል። መጪው ሰነድም የፊታችን ወርሃ ዲሴምበር ይፋ ይሆናል።



Share