“ራሳችንን እንጠብቅ፤ የአረጋውያኖቻችንንና ብቸኛ ወገኖቻችንን ደህንነት እንጠይቅ” - ተስፋዬ እንደሻው

Tesfaye Endeshaw COVID - 19

Tesfaye Endeshaw Source: SBS Amharic

የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ተስፋዬ እንደሻው፤ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ - 19) አውስትራሊያ ውስጥ እየተስፋፋ ባለበት ወቅት የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላት እርስ በእርስ እንዲደጋገፉና እንዲጠያየቁ መልዕክታቸውን በማኅበሩ ስም ያስተላልፋሉ።



Share