የኦሮሞ ነፃነት ግንባር 50ኛ ዓመት በሜልበርን-አውስትራሊያ ተከበረ

Members and supporters of OLF (L) and Jal Gashu Lemessa OLF's Politburo member (R). Credit: E.Gudisa
በሜልበርን-አውስትራሊያ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) አባላትና ደጋፊዎች ጃል ጋሹ ለሜሳ የኦነግ ፖሊስት ቢሮ አባል በተገኙበት የድርጅቱን 50ኛ ዓመት ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 አክብረው ውለዋል።
Share