ኮቪድ - 19 በጨው ውኃ፣ ውስኪና ነጭ ሽንኩርት ይሽራልን?

Qej kho puas tau tus kab mob COVID-19? Source: Getty Images
የጨው ውኃ፣ ነጭ ሽንኩርት፣ ቫይታሚኖች፣ ውስኪ። እኒህ አያሌ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ የቤት ውስጥ ፍቱን መድኃኒት በማፈላለጉ ረገድ ከሚጠቅሷቸው ጥቂቶቹ ናቸው። እኒህን ጨምሮ የተለያዩ ዓይነት የቫይረሱ መሻሪያ በተለይም እንግሊዝኛ ተናጋሪ ባልሆኑ ማኅበረሰባት ውስጥ ይጠቀሳሉ፤ በአንጻሩም የጤና ባለሙያዎች እንዲህ ያሉ ራስን በራስ የማከም ሙከራዎች አደገኛ ጎን እንዳላቸው ያሳስባሉ።
Share