የኮሮናቫይረስ የቤት ውስጥ ቆይታ አያሌዎችን ወደ ባሕላዊ ማዕድ ዝግጅት እየመለሰ ነው

Chiara Nicolanti and her Nonna Nerina in the kitchen together Source: Supplied
በማኅበራዊ ርቀት ድንጋጌ አስባብ ቤተሰቦች እንደወትሮው በአንድ ላይ ተሰባስበው ማሳለፍ ባለመቻላቸው፤ በመላው ዓለም ቤት ውስጥ ምግብን የማብሰል ተሣትፎ ልቋል። አያሌ መጤ ቤተሰቦች ለትውልድ ሲወራረድ ወደ መጣላቸው ባሕላዊ የምግብ አበሳሰል በሰፊው ተመልሰዋል።
Share