ቴሌጤናን እንደምን መጠቀም ይችላሉ?

VIVA: How to use telehealth?

Dr waving to telehealth patient Source: Getty Images

አውስትራሊያውያን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ የቴሌጤና ተጠቃሚነታቸው እየጨመረ መጥቷል። የቴሌጤና ተጠቃሚዎች ቁጥር በማርች ከነበረው 1.3 ሚሊየን በኤፕሪል ወደ 5.8 ሚሊየን አሻቅቧል።



Share