አንኳሮች
- አያቶች ከልጅ ልጆቻቸው ጋር በኦንላይን ለመገናኘት ብልኃቶችን ፈጥረዋል
- ኃላፊነት የተመላው አያትነት ለልጅ ልጆች የኦንላይን አሻራ ጥበቃ ማድረግንም ያካትታል
- የአውስትራሊያ መድብለብሕል ፋውንዴሽን Cyberparent አፕ በ17 ቋንቋዎች ስለ ሳይበር ደህንነት፣ የኦንላይን ጠበኝነትና ማኅበራዊ ሚዲያ መረጃዎችን ይሰጣል
grandpa online Source: Getty Images
SBS World News