በኮቪድ - 19 ወቅት ክህሎትዎን ያዳብሩ

VIVA: Retraining yourself during COVID-19

Source: Getty Images

አውስትራሊያ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ተዛማጅነት በእጅጉ ቢያሽቆለቁልም፤ የተወሰኑ የተጣሉ ገደቦች አሁንም ግብር ላይ ውለው አሉ። እንደቀድሞው አዘቦታዊ ቀናት እንደልብ መንቀሳቀስ በሌለበት ሁኔታ ስለምን አዲስ ሙያዊ ክህሎት አያዳብሩም ወይም በይደር አቆይተውት ያለ ምኞትዎን አይከልሱም?



Share