በማኅበራዊ መገለል ወቅት ቅልጡፍና ጤናማ ሆነው ይቆዩ

Mixed Beans Source: Vincent swift Photography
በዕድሜ የገፉ አውስትራሊያውያን ከመቼውም በበለጠ በኮቪድ - 19 ምክንያት ቤታቸው ውስጥ ለመቆየት ግድ ተሰኝተዋል። ይሁንና ምንም እንኳ እንደልብ ወጣ ብለው መንቀሳቀስ ባይቻላቸውም፤ እርግጠኝነት በመነመነበት ወቅት የሰውነትን የመከላከል አቅም ለማጎልበትና የመንፈስ ዕርጋትን ለመጠበቅ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ አሥፈላጊ ነው።
Share