የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስን በሉላዊ አስቸኳይ አደጋነት ዘርፍ ፈረጀ

WHO declares coronavirus an international Public Health Emergency

Tedros Adhanom Ghebreyesus, Director General of the World Health Organisation Source: AAP

የዓለም ጤና ድርጅት የኖቬል ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቻይና ውስጥና ውጪ መሰራጨቱን በመቀጠሉ፤ በሉላዊ አስቸኳይ አደጋ ዘርፍነት ፈርጆታል።



Share