ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤“በሕዳሴ ግድብ ምረቃ የተገደበው ውኃ ኮለል ብሎ ሳይ የለቅሶም የደስታም ስሜት ነበር የተሰማኝ፤ሕዳሴ የአንድነት ተምሳሌ ነው”ዶ/ር አረጋዊ በርሔ

Dr Aregawi Berhe.jpg

Dr Aregawi Berhe. Credit: Getty

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ - የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ የሕዝብ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር፤ የግድቡን የመጀመሪያ የኃይል ምንጭ ጅመራና ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የሕዳሴ ግድብ ተምሳሌነት
  • የአገር ውስጥና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎች
  • የኃይል ስርጭት

Share