ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤"ራዕያችን የአማራ ሕዝብ ከማንም ሳይበልጥና ሳያንስ እኩል ሆኖ በኢትዮጵያ ማዕቀፍ ውስጥ ዕውን ሆኖ ማየት ነው" ዶ/ር ላይችሉህ ባንቴ

Dr Laychiluh Bantie Mekonnen II.jpg

Dr Laychiluh Bantie Mekonnen Credit: LB.Mekonnen

ዶ/ር ላይችሉህ ባንቴ መኮንን - የደቡብ አውስትራሊያ የአማራ ማኅበር ሊቀመንበር፤ ስለ ማኅበሩ ሚና፣ ክንዋኔዎችና ትልሞች ይናገራሉ። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • የማኅበሩ ዓላማና ምስረታ
  • ተግዳሮቶችና ስኬቶች
  • የወደፊት ትልሞች

Share