ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤“ቁራኛዬ ፊልም ‘አላጥፋ፣ አልበድል እንጂ ከተበደልኩ ፍትሕ አገኛለሁ ወይ?’ የሚለውን ጥያቄ የሚያጭር ነው” ዳይሬክተር ዶ/ር ሞገስ ታፈሰPlay16:33Dr Moges Tafese. Credit: M.Tafeseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.23MB) የቁራኛዬ ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ታሪክ ቀመስ፣ የፍትሕና ፍቅር ዘርፈ ብዙ ቁርኝቶችን አሰናስሎ የያዘው ፊልሙን ከወቅቱ ሁነት ጋር በንፅፅሮሽ ያመላክታል። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮችየፍትሕ ፍለጋ ቁርኝትየፍቅር ንጥቂያ፣ እጦትና ፅናትየኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች፣ ተግዳሮቶችና ተስፋዎችተጨማሪ ያድምጡ“ቁራኛዬ ፍቅርና ፍትሕ የተሳሰሩበት አስደማሚ ፊልም ነው” ተዋናይ ዘሪሁን ሙላቱShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ