"ኢትዮጵያ ውስጥ ለትምህርት ጥራት ዝቅተኛነት ፖለቲካው የትምህርት ሥርዓቱን ጠርንፎ መያዙና የትምህርት ሥርዓቱ ማጥበቂያ ብሎኖች እየወለቁ መሔድ ነው" ዶ/ር ታፈረ መላኩPlay11:54Dr Tafere Melaku. Credit: T.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.32MB) ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤ዶ/ር ታፈረ መላኩ - የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የዩኒቨርሲቲያቸውን የከፍተኛ ተቋም ትምህርት ሚናና ትልሞች አንስተው ይናገራሉ። ከዩኒቨርሲቲው ውጥኖች አንዱ የሆነው የቋንቋ፣ ሥነ ፅሁፍና ባሕል የልህቀት ማዕከል ምስረታ ፕሮጄክትም ለትውልድ መቅረጫነትና ኢትዮጵያ ላለችበት ቀውስ መፍቻነት ያግዛል ከሚል ዕሳቤ እንደሆነ ያመላክታሉ።የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።አንኳሮች"Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" መጽሐፍ ሕትመት ዓላማ የቋንቋ፣ ሥነ ፅሑፍና ባሕል ልህቀት ማዕከል ፕሮጄክትየአገራዊ የትምህርት ጥራት ደረጃ የማሽቆልቆል መንስዔዎችና ምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በቅዳሜው ሀገር አቀፍ ምርጫ ዳግም ለመመረጥ ከበቁ ከፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ታሪፍን አስመልክተው እንደሚነጋገሩ አስታወቁኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩስያና ቻይና የጨረቃ ምርምር ጣቢያ ፕሮጄክትን ተቀላቀሉየካናዳ ሊብራል ፓርቲ የፌዴራል ምርጫ አሸንፎ ዳግም ወደ መንግሥታዊ መንበረ ስልጣን ተመለሰ28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠ