"ወንድሞቻችን፣ ባሎቻችንና አባቶቻችን ሴቶችን በውጭ ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሥራም በመርዳት እንዲተባበሩን እንጠይቃለን" ወ/ሮ ጽጌ መርጊያ

Comm women.jpg

Credit: E.Gudissa

የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን እሑድ ማርች 3 / የካቲት 24 ሜልበርን ከተማ ውስጥ ተካሂዶ ውሏል። የዝግጅቱ ስተባባሪዎችና ታዳሚዎች አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች
  • የኦሮሞ እናቶች / ሴቶች የምስጋና ቀን አከባበር
  • ምስጋና
  • ትብብር

Share