የኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽPlay09:51Elias Juhar. Credit: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.58MB) በአዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ "የኤልያስ ዋንጫ" በሚል ስያሜ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ የዘገበ ፊልም እሑድ ሚያዝያ 6 ከቀትር በኋላ በሜልበርን ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ቀርቧል። ዝነኛ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና ክለብ ተጫዋቾች በሥፍራው ተገኝተው አድናቆታቸውን ገልጠዋል።አንኳሮች"የኤልያስ ዋንጫ" ፊልም ፋይዳየቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስተያየት"የኤልያስ ዋንጫ" ዘጋቢ ፊልም አዘጋጅና ዳይሬክተር አተያይተጨማሪ ያድምጡ"ኤልያስ ካለ ጎል አለ፤ አብዛኛዎቹ የመብራት ኃይል ቡድን ዋንጫዎች የኤልያስ ጁሐር ዋንጫዎች ናቸው" የፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለShareLatest podcast episodes28 የኢትዮጵያ የንግድ ባንኮች 1.3 ቢሊየን ብር መጭበርበራቸው ተገለጠቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?ክፍተትን ማጥበብ ማለት ምን ማለት ነው ?ለሁለት ሺህ አመት ሳይቀየር የዘለቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ አምልኮ ስርአት፤ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያንም ቀጥሏል