"ኤልያስ ካለ ጎል አለ፤ አብዛኛዎቹ የመብራት ኃይል ቡድን ዋንጫዎች የኤልያስ ጁሐር ዋንጫዎች ናቸው" የፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለPlay11:49"Elias Cup" documentary film Director Abiy Ayele (L) and the former Electric and Ethiopian National Teams football player Elias Juhar (R). Credit: A.Ayeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.25MB) "የኤልያስ ዋንጫ" አዘጋጅና ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ፤ የቀድሞውን የመብራት ኃይልና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝነኛ እግር ኳስ ተጫዋች ኤልያስ ጁሐርን ግለ ታሪክ በዘጋቢ ፊልም ቀርፀው ለሕዝብ ዕይታ ለማቅረብ ስለምን እንደወደዱና የፊልሙን ጭብጥ አሰናስለው ይናገራሉ። "የኤልያስ ዋንጫ" በሳምንቱ መጨረሻ በሜልበርን - አውስትራሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ዕይታ በነፃ ይቀርባል።አንኳሮችየኤልያስ ዋንጫየዘጋቢ ፊልሙ ትሩፋቶችየእይታ ቀን፣ ሥፍራና ሰዓትተጨማሪ ያድምጡየኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽShareLatest podcast episodes"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊምዶናልድ ትራምፕ ፍልስጥኤማውያንን ከጋዛ ወደ አጎራባች አገራት በቋሚነት የማስፈር አተያያቸውን ደግመው አነሱበሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ግብር ላይ ሊውል ነውየትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት ሥራውን በይፋ ጀመረ